Great Ethiopian Renaissance Dam logo

ሂሳብ ሰነድ ያዥ II

Great Ethiopian Renaissance Dam
17 days ago
Full-time
On-site
ስታዲየም ኦሮሚያ ባህል ማዕከል አጠገብ ወይም የድሮው ኤርትራ ኤምባሲ ግቢ
13,181 Br ETB yearly

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3/ ወይም ደረጃ 4 COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት
  • የትምህርት አይነት: በሂሳብና መዝገብ አያያዝ ወይም ማኔጅመንት አካውንቲንግ ወይም አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ ወይም አካውቲንግ ፋይናንስ ወይም አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ ፐብሊክ ሴክተር  ፋይናንስ ወይም አካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ
  • ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 2, 0
  • ደረጃ: III

የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት ሆኖ ፕሮጀክቱ እስከሚጠናቀቅ ጊዜ ድረስ ውሉ የሚታደስ ይሆናል ፡፡

ፆታ፡ አይለይም

እድሜ፡ ከ50 ዓመት ያልበለጠ

ደመወዝ: 13,181

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

Job Overview

  • Salary Offer 10000 Br ~ 15.000 Br
  • Experience Level Junior
  • Total Years Experience 0 (Zero Experience)
  • Date Posted March 22, 2026
  • Deadline Date April 3, 2026

How to Apply

ማሳሰቢያ

የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት

የስራ ልምድና ማስረጃው ላይ አገልግሎት ዘመን ቀን ወርና ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላችው የነበርው የወር ደመወዝ በተጨማሪም መንግስታዊ ካልሆኑ መስሪያ ቤቶች የሚቀርቡ የስራ ልምዶች ከሆኑ ደግሞ የስራ ግብር ስለመከፈሉ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡

የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው የሚገልፅ ደብዳቤ የስራ ልምድ ከተፃፈ 6ወር ያላለፈው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል ፡፡

ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ

ፕሮ/ጽ/ቤቱ ቅጥሩን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜና ቦታ፡ በስልክ ይገለጻል

የምዝገባ ቦታ፡ ታ/ህ/ግ/ማስ/ፕሮ/ጽ/ቤት

ዲግሪና ከዚያ በላይ የሚጠይቁ የስራ መደቦች የትምህርት ማስረጃቸው አውተንትኬት / የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡

አድራሻ፡ ስታዲየም ኦሮሚያ ባህል ማዕከል አጠገብ ወይም የድሮው ኤርትራ ኤምባሲ ግቢ

ስልክ ቁጥር: 0997242382

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት