Tracon Trading Plc logo

ጀማሪ የሰው ሃብት አስተዳደር ባለሙያ

Tracon Trading Plc
4 hours ago
Full-time
On-site
ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ 3 ወደ ሎጂ በሚወስደው መንገድ ትራኮን ቡና ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅ

Job Requirement

  • የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በህግ ያለው/ላት
  • የስራ ልምድ፡ 0 አመት

Job Overview

  • Salary Offer As per Company Scale
  • Experience Level Junior
  • Total Years Experience 0 (Zero Experience)
  • Date Posted April 12, 2026
  • Deadline Date April 24, 2026

How to Apply

  • ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንዲሁም ማመልከቻና ሲቪ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ የስራ ቀናት ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ 3 ወደ ሎጂ በሚወስደው መንገድ ትራኮን ቡና ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09-30-07-91-71 ወይም 09-76-62-41-76