HAYSEM PAYEN GENERAL TRADING P.L.C logo

የሂሳብ ባለሙያ | አካውንታንት

HAYSEM PAYEN GENERAL TRADING P.L.C
7 hours ago
Full-time
On-site
ኮልፌ 18 ማዞሪያ አካባቢ ወደ መብራት ኃይል በሚያስገባው መንገድ

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
  • የስራ ልምድ: በሂሳብ ሥራ ከ2 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ት በአስመጪና ላኪ እና በትላልቅ የንግድ ድርጅቶች ውስጥ የሠራ/ች ቢሆን /ብትሆን ይመረጣል፡፡
  • ልዩ ሙያ: የኮምፒውተር ችሎታ በተለይ ከፋይናንስ ጋር የተያያዙ የፒችትሪ አጠቃቀሞችን የሚያውቅ/የምታውቅ እንዲሁም የሒሳብ ሪፖርት በIFRS የመስራት በቂ ልምድ ያለው፡፡

ብዛት: 2

የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት

ደመወዝ: በስምምነት

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

Job Overview

  • Salary Offer Negotiable
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 2
  • Date Posted April 12, 2026
  • Deadline Date April 24, 2026

How to Apply

የምዝገባ ቀን: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 የሥራ ቀናት

የምዝገባ ቦታ: ኮልፌ 18 ማዞሪያ አካባቢ ወደ መብራት ኃይል በሚያስገባው መንገድ

ስልክ ቁጥር: 0911 98 84 48 / 0911 33 77 69