PUBLIC SERVICE TRANSPORT SERVICE logo

የሙያ ደህንነትና ጤንነት ክትትል ባለሙያ

PUBLIC SERVICE TRANSPORT SERVICE
17 days ago
Full-time
On-site
ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት
18,266 Br ETB yearly

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በማኔጅመንት፣በሰው ሀብት ማኔጅመንት፣በፐብሊክ ሄልዝ፣ በማህበራዊ ሳይንስ፣በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣አውቶ መካኒክ፣ትራፊክ ኢንጂነሪንግ፣ትራፊክ ሳይንስ፣ በአካባቢ ጤና አጠባበቅና በመሳሰሉት ቢኤ/ ኤም.ኤ ዲግሪ
  • አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 2/0 ዓመት
  • ደረጃ: VIII

ደመወዝ: 18,266.00

Job Overview

  • Salary Offer 15.000 Br ~ 20.000 Br
  • Experience Level Junior
  • Total Years Experience 0-2
  • Date Posted March 25, 2026
  • Deadline Date March 30, 2026

How to Apply

ማሳሰቢያ፡-

  • የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡3ዐ-11፡3ዐ ሰዓት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት ሆኖ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 33
  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ማለትም ከላይ ከተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ፣
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በአገልግሎቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤
  • የስራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 6 ወር ያልሞላው የስነ-ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡እንዲሁም ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115504564
የፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት