Job Requirement
-
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ መጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ
-
የስራ ልምድ: በሙያው 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው በተለይ በአስመጪና ላኪ እና በትላልቅ የንግድ ድርጅቶች ውስጥ የሠራ/ች ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፡፡
-
ልዩ ሙያ: የኮምፒውተር አጠቃቀም በቂ ልምድ ያለው
ብዛት: 2
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
Job Overview
-
Salary Offer
Negotiable
-
Experience Level
Junior
-
Total Years Experience
2
-
Date Posted
April 12, 2026
-
Deadline Date
April 24, 2026
How to Apply
የምዝገባ ቀን: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 የሥራ ቀናት
የምዝገባ ቦታ: ኮልፌ 18 ማዞሪያ አካባቢ ወደ መብራት ኃይል በሚያስገባው መንገድ
ስልክ ቁጥር: 0911 98 84 48 / 0911 33 77 69